ምድብ፥ የህይወት ልምምድ
-
youtube.com/shorts/5PTQZTWQyRU Heart touch message
-
ፍርሀትበሚይዘኝጊዜ
“ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ መታመኔን በአንተ ላይ አደርጋለሁ።“… ቦታው ኢንግሊዝ ነው፣ ድንገት ጥይቱ እንደ ዝናብ መርከፍከፍ፣ መድፉም እንደ መብረቅ ማምባረቅ ጀመረ። ጊዜው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነውና በአውሮፓ የትኛውም ቦታ ላይ ቢሆን እንዲህ አይነቱን ድምጽ መስማት የተለመደ ሆኗል። በዚህ ጊዜ አንድ አባትና ትንሽ ልጁ ቦምብ ከሚጥል አውሮፕላን ራስን ለመከላከል ወደ ተሰራው ምድር…
-
መከራህንትረሳለህ
“መከራህን ትረሳለህ፤ ዐልፎ እንደ ሄደ ጐርፍም ታስበዋለህ።“… የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(UN) እ.ኤ.አ በ1993 ዓ.ም በሱዳን የተከሰተውን ድርቅ እና ራብ አስከፊነት ለተቀረው የዓለም ሕዝብ የሚያስረዳለት ጥሩ ፎቶ ይፈልግ ነበር። ለዚህም ሥራ ባለሙያዎችን አወዳደረ፣ ኬቨን ካርተር አሸነፈ። ኬቨን ካርተር ነጭ ደቡብ አፍሪካዊ ሲሆን፣ የተሳካለት የፎቶ ጋዜጠኛ (ፎቶ ጆርናሊስት) ነበር። ራቡ በጣም በጸናባት በአዮድ…
-
የሕይወትእውነቶች!!!
What’s the oldest thing you own that you still use daily? 1. አንዳንድ ጓደኞችህ እና ዘመዶችህ ውድቀትህን እና መውደቅህንን በድብቅ እየጠበቁ ናቸው። አንዳንዶች መልካም እየተመኙልህ ሊሆን ይችላል። እና ፣ ጥሩ ስትሰራ ማየት ይፈልጋሉ ።ነገር ግን፣ ከእነሱ የተሻለ እየሰራህ ከሆነ እሱን ላይፈልጉ ይችላል። ስለዚህ ምንም አይነት ነገር ቢደርስብህ መጥፎ ጊዜህን ከጓደኞችህ…
-
ከአዕምሮይመነጫል!!!
ህይወታችንን የሚቀይረው፣ እርምጃችንን የሚያስተካክለው፣ መንገዳችንን የሚያሳልጠው፣ ወደፊት የሚመራን፣ የስኬት ሚስጥር የሚሆነው ሁነኛው አጋጣሚ ከአዕምሮ ይመነጫል፤ ከፍላጎት ይነሳል፤ ከስሜት ይቀዳል። ቀላል ስለሆነ ሳይሆን ምርጫችን ስለሆነ ብቻ ፍሬን ያፈራል። የማይመረዝ ስለሆነ ብቻ ለተሻለ ስፍራ ያበቃናል የኛ በመሆኑ ብቁ ያደርገናል ከውስጥ በመውጣቱ ክፍታውን ያስጨብጠናል ከመንፈስ በመገናኘቱ ሃይልና ብርታ ይሆነናል። ህይወትን የሚቀየረው ከሶስተኛ ወገን…
-
አንተ ያልከው ይሁን…
ሰውየው አስር ክፍል ቤት ሠርቶ ብቻውን ሲኖር አንድ ቀን በሩ ተንኳኳ ሲከፍት ጌታ ነው፡፡ “ውይ አምላኬ ጌታዬ አንተ እኔ ቤቴ መጣህ?” ብሎ በደስታ ተቀብሎት አንድ ክፍል ቤት ሰጥቶት መኖር ጀመሩ፡፡በሌላ ጊዜ በሩ ተንኳኳ፣ ሲከፍት ሰይጣን ነው፡፡ ተበሳጭቶ ይዘጋና “ጌታዬ ሆይ አንተ እኔ ቤት እያለህ ሰይጣን የእኔን ቤት እንዴት ያንኳኳል?” አለው፡፡…
-
youtube.com/watch
-
https://ai.invideo.io/watch/Yb1jD09aWNE
-
ባልነቃ ህሊና መኖር የሚያመጣው ጣጣ
ባልነቃ ህሊና መኖር የሚያመጣው ጣጣ፣ ዝምብሎ መኖር ግራና ቀኝ ሳያዩ ኑሮን ብቻ መኖር፣ በዙሪያህ ያለውን ሰው አለመመልከት፣ ምን ያስከፋቸዋል ምን አያስከፋቸውም ብሎ አለማሰብ የሚያስከትለውን ጉዳት በህይወትህ ሳታስብ አትኑር። ግራ እና ቀኝ ተመልከት አንድን ነገር ከማድረግህ በፊት ወይም ካለማድረግ በፉት ሌላ ሰው ምን ያስባል ብለህ አስብ ያን ነገር ባለማድረግህ ወይም በማድረግህ…
-
ደህና ነኝ
ደህና ነኝ ሃዘኔን፣ ችግሬን፣ ብሶቴን ደብቄ ፣ ህመሜ እንዳይታይ በጣም ተጠንቅቄ፣ የአፌን ጥጋጥግ የግዴን ፈልቅቄ፣ በውሸት ፈገግታ ለይስሙላ ስቄ፣ ሌሎች እንዳያዩት የውስጤን አምቄ፣ ያልለመደበትን እየሳቀ ጥርሴ ፣ ለሚጠይቅ ሁሉ ” ደህና ነኝ” ነው መልሴ።
-
ከሀገሩ ወጥቶ የሚኖረው ወጣት
ከሀገሩ ወጥቶ የሚኖር አንድ ወጣት ልጅ ነበር። መቼም የሰው ልጅ መገናኛው ብዙ ነውና ይህ ልጅ ከአንዲት እንስት ጋር ይተዋወቃል። ግንኙነታቸውም አንድ ሁለት እያለ እየጠነከረ መጣ። ወዳጅነታቸው ጠበቀ። ታዲያ በዚህ መሃል ልጅቷ እርሷ ጋር የፍቅር ስሜት እንዳለና እርሱ ምን እንደሚያስብ ትጠይቀዋለች። ልጁም ደስ እንደምትለው በመጥቀስ ነገር ግን ጊዜ እንደሚፈልግ ይነግራታል። ግና…
-
አንተ የከፈትከውን ጉሮሮ ሳትዘጋ አታድርም
አንድ ቀን በቆምኩበት መቶ አንድ ሰው “አባቴ በጣም ተቸገርኩኝ” ይላል። እኔም በሀሳብ ጭልጥ ብዬ ከራሴ ጋር ስላልነበርኩኝ መልስ አልሰጠውትም ነበር፣ ትንሽ ቆየና የሱሪየን ጫፍ በመንካት “ዳቦ የምገዛበት አንድም ብርም ቢሆን ስጠኝ አለኝ”። እኔም ልብሴን በመጎተቱ ምክኒያት ወደቀልቤ ስለተመለስኩኝ ወዳውኑ ወሬ ማውራት ጀመርን። ምን ነበር ያልከኝ? አልኩት። እሱም “ከነጋ ምንም እህል…