ምድብ፥ ሶሥት የማይተዋወቁ የሚመስሉ ሰዎች
-
ሶሥት የማይተዋወቁ የሚመስሉ ሰዎች
አንድ ቀን ወደአዲስ አበባ ለቼክ አፕ ሄጄ ነበር ግን አዲስ አበባ በጥሩ ስነምግባር ባላቸው ልጆች ተቀብላኛለች! ከወልቂጤ ወደ አዲስ አበባ ባቀናውበት ጊዜ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን አልያዝሁም ነበር፣ ወረፋ ለመያዝ በምናደርገው ዝግጅት፣ አንዱ አስተናጋጅ “እሪፈር ያልዛያዛችው አትስተናገዱም!” አለ፣ እንደዛ ሲል ግራ በመጋባት እሪፈር ወረቀት አሁን የት ነው የሚገኘው አልኩኝ? አንዱ ከአጠገቤ ልክ…