ሁሉም ነገር በመንገዱ ላይ ነው ( Everything is on track)።

Published by

on

ሁሉም ነገር በመንገዱ ላይ ነው ( Everything is on track)።

በብሉይ ኪዳን መገባደጃ ላይ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- “ሁሉም ነገር በመንገዱ ላይ ነው። የእኔ ታላቅ፣ ኃያል ድርጊቴ እስካሁን አልተፈጸመም ነገር ግን ተስፋ አትቁረጥ፣ ሁሉም ነገር በትክክለኛው መንገድ ላይ ነው። ዘካ 9፡9 ና 10 አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፤ እጅግ ደስ ይበልሽ፤አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፤ እልል በዪ፤እነሆ፤ ጻድቁና አዳኙ ንጉሥሽ፣ትሑት ሆኖ፣ በአህያ ላይ ተቀምጦ፣በአህያ ግልገል፣ በውርንጫዪቱ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ ይመጣል። ሠረገሎችን ከኤፍሬም፣የጦር ፈረሶችን ከኢየሩሳሌም እወስዳለሁ፤የጦርነቱም ቀስት ይሰበራል፤ሰላምን ለአሕዛብ ያውጃል፤ግዛቱም ከባሕር እስከ ባሕር፣ከወንዙም እስከ ምድር ዳር ድረስ ይዘረጋል።”

👉በሂወት ምዕራፍ ውስጥ በፍጥረት ማለትም አዳዲስ በሆነ ነገር ላይ ፣አዳዲም በማእበል ና ወጀብ ውስጥ፤ በጥፋት ውሃ እና በዘፀአት በመሳሰሉት ታሪክ ውስጥ በመመላለስ ምናልባት ጥቂት ጊዜ አሳልፈን ይሆናል፣ እናም በእግዚአብሔር የማዳን ተግባራት ውስጥ ያሉትን ምሳሌዎች ተመልክተን ና አይተን ይሆናል።
👉እግዚአብሔር የማይለዋወጥ መሆኑን አስተውለህ ይሆናል ነገር ግን እያንዳንዱን የቀድሞ ተግባራቱን አይደግምም።

እሱ እግዚአብሔር አዳዲስ ነገሮችን ማድረግ ይችላል። በድርጊቱ ና ባሰራሩ ያስደንቀናል።

መልካም ሰበት🙏

አስተያየት ያስቀምጡ

Discover more from Edudream Family Community

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading