Development

ሁሌም ስጋት እና ጥርጥር የተሞላ ህይወት በፍርሀት እና በቅዠት ይኖራል:: ማረፍ ከፈለግህ ስለትናንት እና ስለነገ አትጨነቅ ዛሬን የሰጠህን አምላክ በማመስገን መኖር በርሱ ላይ ማረፍ ያኔ ንፁህ አየር ትተነፍሳለህ::