ምድብ፥ የእግዚአብሔር ቤት
-
የእግዚአብሔር ቤት
“የእግዚአብሔር ቤት” የእግዚአብሔርን መገኘት የሚያመለከት ሲሆን መዝሙረኛው በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መሆንን ከምንም በላይ እንደሚመርጥ ደጋግሞ ይዘምራል። እኛስ ከሥፍራዎች ሁሉ የምንመርጠው ስፍራ ምን ይሆን? ይህንን ጥያቄ በልባችን ይዘን የሚከተሉትን ጥቅሶች እንመልከት። 1 የምንመርጠው ሥፍራ መዝሙረኛው ከምንም ነገር በላይ አስበልጦ የመረጠው ነገር ቢኖር በእግዚአብሔር ቤት፣ በእርሱ መገኘት ውስጥ መኖርን እንደሆነ እነዚህ ጥቅሶች…