የህይወት ምሪት ምንድን ነው? ህይወት እንደፈለገች የምትመራ ግውዝ አይደለችም። በዚህ ምድር ስንመጣ ለምን መጣን፣ እንዴት እንኑር፣ ለምን እንኖራለን እና ምን ሰርተን እንለፍ የሚለው ህይወታችን በጣም ያስጨንቃታል። ህይወት በምታደርገው እጅግ በሚያስጨንቅ ጉዞ ትራመዳለች፣ ሁሌ ህይወት እራሷ መልሱን መመለስ የተሳናት እስኪመስል ድረስ። ህይወት ስልችት ሲል፣ ህይወት ለምን እንደተፈጠረች ምክናቱ ሲጠፋት፣ ብዙ መንገዶችን…