ምድብ፥ ክፉ የማስብ ሀይምሮ
-
ክፉ የማስብ ሀይምሮ
በሀሳባችን ክፉ ሀሳብ የሚመጣብን ከሆነ እንቃወመው፣ ግዜ አንስጠው። ከክፉ ሀሳባችን ቶሎ ብለን መውጣት አለብን፣ ክፉ ሀሳብ መርዝ ማለት ነው በውስጣችን ከቆዬ ሁሉ ነገራችን መመረዝ የሚችል እና በውስጣችን ያለውን መልካም ነገር የሚገድል እንዲሁም የሚያጠፋ ነው። ቃየል በወንድሙ በአቤል ክፉን ሀሳብ እና ቅናት አደረበት፣ ክፉ ሀሳብ ገዳይ አጥፉ በመሆኑ ወንድሙን ማጥፋት ችላል፣ ስለዚህ በውሎችን…