ምድብ፥ እግዚአብሔር ለህዝበ እስራኤል ያደረገው ነገር ድንቅ ነው
-
እግዚአብሔር ለህዝበ እስራኤል ያደረገው ነገር ድንቅ ነው።
እግዚአብሔር ለህዝበ እስራኤል ያደረገው ነገር ድንቅ ነው። በባርነት ቀንበር ከነበሩበት ስፍራ በበረታች እጁ አወጣቸው። ቀን የሀሩሩ ፀሃይ እንዳያቃጥላቸው በደመና፣ ማታ ደግሞ የሌሊቱ ቆፈን እንዳይበርዳቸው በእሳት አምድ መራቸው። ነገር ግን የብዙሃኑ መልስ የቀና አልነበረም። ለእግዚአብሔር ታዛዥ ከመሆን ጎደሉ። በራሳቸው ምኞትና ሀሳብ ለመጓዝ መረጡ። እግዚአብሔርም ለልባቸው ሀሳብ አሳልፎ ሰጣቸው። “እንደ ልባቸው ሥራ…