አንተ ማለት ሰው ነህ በእግዛቤሔር አምሳል የተፈጠርህ ።ሳዩህ የምታስፈራ የእግዚአብሔር/ር ክብር የሚገለጥብህ የርሱ አምሳያ የሆንህ በምድር ላይ እርሱን የምትወክል አንተ ሰው ነህ ። የሰው ልጅ ማንነት በቢሄሩ፣ በከለሩ፣ወይም በሚኖርበት አካባቢ አይደለም የሚታየው ግን የሰው ልጅ በሰውነቱ ነው መታየት ያለበት ።ሰው ማለት አዳም ማለት ነው እርሱም የሁሉ አባት ማለት ነው በእግ/ር…
አንተ ማለት ሰው ነህ በእግዛቤሔር አምሳል የተፈጠርህ ።ሳዩህ የምታስፈራ የእግዚአብሔር/ር ክብር የሚገለጥብህ የርሱ አምሳያ የሆንህ በምድር ላይ እርሱን የምትወክል አንተ ሰው ነህ ። የሰው ልጅ ማንነት በቢሄሩ፣ በከለሩ፣ወይም በሚኖርበት አካባቢ አይደለም የሚታየው ግን የሰው ልጅ በሰውነቱ ነው መታየት ያለበት ።ሰው ማለት አዳም ማለት ነው፣ እርሱም የሁሉ አባት ማለት ነው። በእግ/ር…