ምድብ፥ እስከሞት የሚያደርስ “ቢዚነት”!
-
እስከሞት የሚያደርስ “ቢዚነት”!
በአለም በትልቅነቱና በዝናው ተወዳዳሪ ያልተገኘለት መርከብ – ታይታኒክ! ይህ መርከብ እጅግ ትልቅና በፍጹም ምንም ነገር ሊያሰጥመው አይችልም የተባለለት መርከብ ነበር፡፡ ቅጽል ስሙ፣ “የማይሰጥመው መርከብ” ነው፡፡ እንደውም ይህንን መርከብ የሰሩት ሰዎች “አምላክ እንኳ ሊያሰጥመው አይችልም” በማለት አጋንነው በድፍረት ይናገሩለት ነበር፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1912 ዓ/ም አንድ ነገር ተከሰተ፡፡ መርከቡ በጉዞ ላይ እንዳለ፣…