ምድብ፥ ተስፋ የመኖር ሚስጢር
-
ተስፋ የመኖር ሚስጢር
ተስፋ ካለን ለመኖር ሀይል አለን የምናስባቸው ነገሮች እንድሚከናወኑልን አድርገን እናስባለን። ለመኖራችን ትልቅ ስንቅ በመሆን ልክ እንደ ነዳጅ እንድንቀሳቀስ የሚረዳን ነው። አንድ መኪና ወይም ማንኛውም ሞተር በቂ የሆነ ነዳጅ ከሌለው እንደማይንቀሳቀስ ሁሉ የሰው ልጅም ወደፉት እንዲኖር የሚያደርገው ተስፉ ከሌለው ሊኖር አይችልም፣ ተስፋ የመኖራችን ሚስጢር ወደፉት እንድንጓዝ የሚያደርገን የህይወታችን ነዳጅ ማለት ነው። ተስፋ…