ምድብ፥ ብርሃን ስፍራውን ሲለቅ ጨለማ እንደሚተካ
-
ብርሃን ስፍራውን ሲለቅ ጨለማ እንደሚተካ
ብርሃን ስፍራውን ሲለቅ ጨለማ እንደሚተካ እምነታችን ሲደበዝዝ ፍርሃታችንም እየደመቀ ይሄዳል። በመሆኑም የፍርሃትን ጨለማ ለመግፈፍ አማራጭ የሌለው መፍትሔ የእምነታችን ብርሃን እንዲጨምር ማድረግ ነው። ታዲያ እምነታችን እየደመቀ እንዲሄድ መዝሙረኛው የፍርሃት ጨለማ በከበበው ጊዜ ያደረገውን እኛም ልንለማመድ ይገባል። 1 ወደ ኋላ ዘወር ብለን እግዚአብሔር ያደረገልንን ማሰብ “በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤እግዚአብሔርም መለሰልኝ፤ ከመጠበብም አወጣኝ።”…