ምድብ፥ ባለ ህልም ከሆንህ
-
ባለ ህልም ከሆንህ
ህልም ካለህ ምንም አይነት እንቅፋት አያስቀርህም። ህልማችን ለማሳካት ሌት ቀን የምንደክም ከሆነ አንድ ቀን ህልማችን እውን ይሆናል። በህይወታችን ፈተና የሚጥለው ህልም እይኑረን ግን ፈተናው የበለጠ የሚያጠነክረው፣ የማነሳሳው፣ ዛሬን ሳይሆን ነገን የማሳየው መሆን ነው ያለበት። በዚህ ምድር ህይወት ያለፈተና መንገድ ያለ እንቅፋት አይሆንም። የህይወት ፈተና እንዳይጥልህ እራስህን በደንብ ማጥናት አለብህ፣ ድክመትህን…