ምድብ፥ በፍርሀት ዛሬን አለመኖር
-
በፍርሀት ዛሬን አለመኖር
ችግሮች ሁሉ መፍትሄ አላቸው። በህይወትህ ችግሩ ሊፈታ አይችልም ብለህ ተስፋ አትቁረጥ፣ መፍትሄ የሌለው ችግር የለም። በፍራት ዛሬን አትኑር፣ እቺ ምድር ለፈሪዎች እና በራስ መተማመን ለሌላቸው ሰዎች ቦታ የላትም። በምታደርገው ማንኛውም ነገር ለራስህ ካስደሰተህ እና ህሊናህ ትክክል ነው ካለህ አድርገው ህሊናህን እና መልካም ሰዎችን አድምጥ። በሰዎች ላይ መልካም አድርግ እንጂ ክፉ…