ምድብ፥ በህይወትህ ልታስወግዳቸው የሚገቡ ነገሮች፣
-
በህይወትህ ልታስወግዳቸው የሚገቡ ነገሮች፣
1: በማይመለከተን ጉዳይ ላይ መግባት፡ በማንኛውም ነገር ላይ ዘው ብሎ መግባት በጣም አደገኛ ጉዳት አለም በሚመጣው ማንኛውም ነገር ተጠያቂ ነው የምንሆነው። በሰውም እይታ ወይም በምትሰሩበት ጅርጅት አስተያየት ወይም አዜኔታም ልታገኙ አትችሉም፡ ስለዚህ ማንኛውን ነገር ለማድረግ ከመውሰናችሁ በፊት እራሳችንን መጠየቅ ያለብን ይህ ነገር እኔን ይመለከታል ወይስ አይመለከተኝም የሚለዉን መሆን አለበት። 2:…