ምድብ፥ ሰው ሆኜ መፈጠር እንደሰው እዳላስብ ካደረገኝ፣
-
ሰው ሆኜ መፈጠር እንደሰው እዳላስብ ካደረገኝ፣
ሰው ሆኜ መፈጠር እንደሰው እንዳላስብ ካደረገኝ፣ተዉኝ ብቻዬን ልኑር፣ ከሰው ጋር እንድኖር ሰውነቴን ካላወቅሁኝ፣ የሰውን ችግር መሸከም እንካን ባቅተኝ እንዴት እንደሰው ማሰብ ያቅተኝ። ሰው ሲከፋው የሚከፋው ፣ሲደሰት የሚደሰት፣ ያ ነው ሰው ለኔ ማለት። ሰው ሲጨልምበት ስናይ ከጎኑ መሆን የማስደስተን እና ከጎኑ ከሆንን በሃላ መፍትሄ ፈላጊዎች መሆን አለብን።