ምድብ፥ ሁሉም ነገር በመንገዱ ላይ ነው ( Everything is on track)።
-
ሁሉም ነገር በመንገዱ ላይ ነው ( Everything is on track)።
ሁሉም ነገር በመንገዱ ላይ ነው ( Everything is on track)። በብሉይ ኪዳን መገባደጃ ላይ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- “ሁሉም ነገር በመንገዱ ላይ ነው። የእኔ ታላቅ፣ ኃያል ድርጊቴ እስካሁን አልተፈጸመም ነገር ግን ተስፋ አትቁረጥ፣ ሁሉም ነገር በትክክለኛው መንገድ ላይ ነው። ዘካ 9፡9 ና 10 አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፤ እጅግ ደስ ይበልሽ፤አንቺ የኢየሩሳሌም…