ሰው ሆኜ መፈጠር እንደሰው እዳላስብ ካደረገኝ፣

Published by

on

ሰው ሆኜ መፈጠር እንደሰው እንዳላስብ ካደረገኝ፣ተዉኝ ብቻዬን ልኑር፣ ከሰው ጋር እንድኖር ሰውነቴን ካላወቅሁኝ፣ የሰውን ችግር መሸከም እንካን ባቅተኝ እንዴት እንደሰው ማሰብ ያቅተኝ።

ሰው ሲከፋው የሚከፋው ፣ሲደሰት የሚደሰት፣ ያ ነው ሰው ለኔ ማለት። ሰው ሲጨልምበት ስናይ ከጎኑ መሆን የማስደስተን እና ከጎኑ ከሆንን በሃላ መፍትሄ ፈላጊዎች መሆን አለብን።

አስተያየት ያስቀምጡ

Discover more from Edudream Family Community

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading